1
/
of
2
Bezawit
ቀላል ነጭ የሐበሻ ቀሚስ – ለዕለታዊ ወይም ቤተክርስቲያን የሚሆን ልብስ
ቀላል ነጭ የሐበሻ ቀሚስ – ለዕለታዊ ወይም ቤተክርስቲያን የሚሆን ልብስ
Regular price
$190.00 USD
Regular price
$290.00 USD
Sale price
$190.00 USD
Unit price
/
per
Shipping calculated at checkout.
No reviews
Couldn't load pickup availability
ይህ የሐበሻ ቀሚስ በንጹህ ጥጥ የተሰራ፣ በቀለል ያለ የወርቃማ ጥልፍ ያሸበረቀ ነው። በኢትዮጵያዊ የተዘጋጀ ለቤተክርስቲያን ዝግጅቶች፣ ሰርግ እና ባህላዊ ዝግጅቶች፣ፌስቲቫሎች ለክብር በዓላት የሚመች ነው። ምርጡን ቁመት (ልኬት) ለማረጋገጥ፣ የትከሻዎን፣ የደረትዎን፣ የወገብዎን እና የቁመትዎን ልኬቶች እንጠይቃለን። እያንዳንዱ ልብስ ልዩ፣ በእጅ የተሰራ ስለሆነ፣ እባክዎ ለማዘጋጀት ከ1 እስከ 2 ሳምንታት ይፍቀዱልን። HabeshDress.store የፈለጉትን የሀገር ባህል ልብስ በመረጡት ዲዛይን ቆንጆ ና ጥንካሬን አላብሰን የሀገራችን ምርት የሆነውን ሽመና ባማረ ዲዛይን ሰርተን እናለብስዎታለን
❤️ከሀገር ውጭ ላላችሁ በDHL እና FedEx እንልካለን
እንዲሁም በዋትሳፕ(+25195 600 6929)፣ የመረጡትን ዲዛይን ይላኩልን.
Share

