🌸 Your dream dress starts with a color.
What color is your dream Habesha dress?
🌸 A minimal pink Habesha Kemis?
❤️ A classic red Habesha Zuria?
💜 A modern purple Habesha dress?
💚 A simple green Habesha Kemis?
Bezawit
Couldn't load pickup availability
ይህ ክላሲክ የኢትዮጵያ ቀሚስ በነጭ ጥጥ ላይ በደማቅ ቀይ ጥልፍ የተዋበ ነው። በኢትዮጵያዊ የተዘጋጀ ለቤተክርስቲያን ዝግጅቶች፣ ሰርግ እና ባህላዊ ዝግጅቶች፣ፌስቲቫሎች ለክብር በዓላት (galas) የሚመች ነው። ምርጡን ቁመት (ልኬት) ለማረጋገጥ፣ የትከሻዎን፣ የደረትዎን፣ የወገብዎን እና የቁመትዎን ልኬቶች እንጠይቃለን። እያንዳንዱ ልብስ ልዩ፣ በእጅ የተሰራ ስለሆነ፣ እባክዎ ለማዘጋጀት ከ1 እስከ 2 ሳምንታት ይፍቀዱልን። HabeshDress.store የፈለጉትን የሀገር ባህል ልብስ በመረጡት ዲዛይን ቆንጆ ና ጥንካሬን አላብሰን የሀገራችን ምርት የሆነውን ሽመና ባማረ ዲዛይን ሰርተን እናለብስዎታለን
❤️ከሀገር ውጭ ላላችሁ በDHL እና FedEx እንልካለን
እንዲሁም በዋትሳፕ(+25195 600 6929)፣ የመረጡትን ዲዛይን ይላኩልን.
← Back to Shop All
Get 20% when you buy on the Habesha Dress Store App
Subscribe for exclusive updates on new arrivals, special discounts, sales, free gifts, and all things Habesha dresses and culture. Don’t miss out - be the first to know!