1
/
of
2
Bezawit
ሐበሻ ልብስ – ወርቃማ ጥልፍ ያለው ነጭ ባህላዊ ቀሚስ ለሠርግ
ሐበሻ ልብስ – ወርቃማ ጥልፍ ያለው ነጭ ባህላዊ ቀሚስ ለሠርግ
Regular price
$330.00 USD
Regular price
$430.00 USD
Sale price
$330.00 USD
Unit price
/
per
Shipping calculated at checkout.
No reviews
Couldn't load pickup availability
በዚህ ማራኪ ሐበሻ ቀሚስ የኢትዮጵያንን ባህልና ወግ በኩራት ያክብሩ። በኢትዮጵያዊ የተዘጋጀ ለቤተክርስቲያን ዝግጅቶች፣ ሰርግ እና ባህላዊ ዝግጅቶች፣ፌስቲቫሎች ለክብር በዓላት የሚመች ነው። ምርጡን ቁመት (ልኬት) ለማረጋገጥ፣ የትከሻዎን፣ የደረትዎን፣ የወገብዎን እና የቁመትዎን ልኬቶች እንጠይቃለን። እያንዳንዱ ልብስ ልዩ፣ በእጅ የተሰራ ስለሆነ፣ እባክዎ ለማዘጋጀት ከ1 እስከ 2 ሳምንታት ይፍቀዱልን። HabeshDress.store የፈለጉትን የሀገር ባህል ልብስ በመረጡት ዲዛይን ቆንጆ ና ጥንካሬን አላብሰን የሀገራችን ምርት የሆነውን ሽመና ባማረ ዲዛይን ሰርተን እናለብስዎታለን
❤️ከሀገር ውጭ ላላችሁ በDHL እና FedEx እንልካለን
እንዲሁም በዋትሳፕ(+25195 600 6929)፣ የመረጡትን ዲዛይን ይላኩልን.
Share

